የአልታሾልር ሽሃም ኩባንያ የአኢንቨስትመንት ኩባንያ ሲሆን የተቖቖመውም በ1990 ነው
ክራኖት ኔማኑት፡ ኩፓት ጌሜል፡ ክራኖት ፔንሲያ/ጦረታ ፡ ኢንሹራንስና ቁጥባ ኩባንያው የተካነባቸው ዘርፎች ናቸው
ይህው ግዙፍ ኩባንያ በመቶሽዎች ለሚቆጥሩ ደንበኞቹ   በ 64 ሚሊያርድ ሸክል የሚገመትን ገንዘብን ያስተዳድራል።
በእስራዔል አሉ የተባሉ የኢንቨስትመንት መ/ቤቶችንም በማስተዳደር ይታወቃል
 አቶ ጊላእድ አልታልና አቶ ራን ሽሃም ዋና ስራ አስኪሂያጆቹ ናቸው ።
                                                                       
 የአልታሾልር ሽሃም ኩባንያ የኢንቨስትመንት ኩባንያ የሚደነቅበት ስልታዊነቱ በተለይም ባለንበት አካባቢ ያሉትን ንግዳዊ አጋጣሚዎች ነቅሶ በማውጣትና መሰረተ ጥንካራ ቀጣይነት ያላቸውን ንግዳዊ እቅዶችን  ነድፎ የማቅረብ ችሎታው ነው ።ይህውም በቆሚነት በስራ አስኪሂያጆች አቶ ጊላእድ አልታልና አቶ ራን ሽሃም
 ስር ሆነው አበክረው በሚሰሩት ስራ አስኪሃጆች አማካኝንም ነው ። 

በተጨማሪም ኩባንያው በአለማቀፋዊ ሁኒታ ቁልፋዊ ቦታዎችን ይዞ በኢኮኖሚ ከጠንካራ አጋሮች ጋር ውድ በሚባሉ አካባቢዎች በመስፈር ነው ።
ይህ አካሂያዳችንም በተለያዩ አጋጣሚዎች የኪሳራ አደጋ ቢኖረውም ክጥራት ጋር በዙሪያችንና ባካባቢያችን ከሚሰሩት  ሲነጻጸር ስኪታሞች መሆናችን ያረጋግጣል
የአልታሾልር ሽሃም ኩባንያ የኢንቨስትመንት ኩባንያ የተለያዩ የቁጠባና የኢንቨስትመንት ግልጋሎቱን በመቶ ሽ ለሚቆጠሩ  ደንበኞቹ በመስጠት ይታወቃል በነሱም ውስጥ የግል የድርጅቶች፡  ኩባንያዎች ፡ህዝባዊ ድርጅቶች ፡ግለሰቦች ፡የኢንቨስትመንት እንቅስቃስያቸው የታቀፉበትና የሚካሄያድበት  ተቖም ነው።
በተለይም ቁጠባን በተመለከተ እንደየ ግለሰቡ ምክንያታዊ እቅድ የምናመቻቸው ያሰራር ስልት ሲኖረን በተጨማሪም የቅራኖት ኔአማኑትን በተመለከተ ቁጠባንና አኢንቨስትመንትን ጦረታንና ኩፖት ገሜልን  አክሎ
ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ አቅምና የጊዜ እቅድ ከአጭር እስከ መካከለኛና እስከ ረጅም ጊዝ ድረስ የሚያስተናግድ መሆኑን ስናስታውቅ በደስታና በኩራት ነው። 


ቢሮችን - በራማት ሃሃያል ቴል አቪቭ
 በባርዘል ጎዳና ቁ -19  አሌፍ ይገኛል
https://www.as-invest.co.il/contact-us/ ደግሞ 
ስልኮቻችን ----073-2331500 ወይም *5054
ኢምየላችን---sherut@altshul.co.il
ፋክሳችን   073-2462700
 የፖስታ ሳ ቁ ሃባርዘል  ቁ 19 a   ተል አቪቭ  ቁ 6971026

:በደስታ ግልጋሎታችን እንሰጣለን
ኢንቨስትመንት
ክራኖት ኔማኑት
 ኩፓት ጌሜል
ፔንሲያ/ጦረታ 
 
ፖርም ለመሙላት https://www.as-invest.co.il/interstedin/gemel/%D7%98%D7%A4%D7%A1%D7%99%D7%9D/
እኛን ማግኘት ከፈለጉ

 

ከላይ የተተነተነው ስለ  አልትሹለር ኩባንያ የተለያዩ የቁጠባና የኢንቨስትመንት ግልጋሎቱን ደንበኞቹ በመስጠት ይታወቃል በነሱም ውስጥ የግል የድርጅቶች ኩባንያዎች ህዝባዊ ድርጅቶች ግለሰቦች የኢንቨስትመንት እንቅስቃስያቸው የታቀፉበትና የሚካሄያድበት አገልግሎት   እና የጠቅላላው ውጤታ ሁኔታ እና እርዳታ ለሌላ ባንክ እና ፉይናንስ አገልግሎት  ተለዋጭ ሆኖ አይታይም.። እንዷሁም  መብቱዋ  ይታወቃል     አልትሹለር  ኩባንያ በራሱዋ የተወሰነ ፖለሴዋን  መለወጥ ትችላለች።.